ሠላሳ ሦስት አዳዲስ አማንያን ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ!
ኤክቱስ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በኮሬ ዞን ወረዳ ቤተ ክህነት በቆሬ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሠላሳ ሶስት አዳዲስ አማንያን ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ። በተያያዘ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል (ሐምሌ ገብርኤል) በታላቅ ድምቀት መከበሩ ተገልጿል።
ሠላሳ ሦስት አዳዲስ አማንያን ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ! Read More »