ኤክቱስ ሐምሌ 19/2018 ዓ.ም
በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በኮሬ ዞን ወረዳ ቤተ ክህነት በቆሬ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ሠላሳ ሶስት አዳዲስ አማንያን ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ።
በተያያዘ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል (ሐምሌ ገብርኤል) በታላቅ ድምቀት መከበሩ ተገልጿል።

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት