በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

ሃያ ስድስት አዳዲስ አማንያን ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ!

ኤክቱስ ሐምሌ 7/2018 ዓ.ም

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በኮሬ ዞን ወረዳ ቤተ ክህነት በከረዳ ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ሃያ ስድስት አዳዲስ አማንያን ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ።

በተያያዘ የቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ በዓል (ሐምሌ ሥላሴ) በታላቅ ድምቀት መከበሩ ተገልጿል።

Scroll to Top