ኤክቱስ ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም
በዲላና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት
- ጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን
በይርጋጨፌ ወረዳ ቤተ ክህነት
- አፉርሳ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን
በኮቾሬ ገደብና ጮርሶ ወረዳዎች ቤተ ክህነት
- ፍሥሓ ገነት ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል
- ሞራ ቅዱስ ገብርኤል
በቡሌና ረጴ ወረዳዎች ቤተ ክህነት
- ረሳ ቅዱስ ገብርኤል
በኮሬ ዞን ወረዳ ቤተ ክህነት
- ቆሬ ቅዱስ ገብርኤል
በቡርጂ ዞን ወረዳ ቤተ ክህነት
- ሶያማ ደብረ ሣህል ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን
“እነሆ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ ምንም አላቆሰላቸውም የአራተኛውም መልክ የአማልክትን ልጅ ይመስላል”
ዳን ፫፥፺፩
