የልማት እንቅስቃሴዎች
የልማት እንቅስቃሴዎች November 27, 2012 ልማት በቤተክርስቲያን እንደ ተጀመረ ሥነ ፍጥረት በሰፊው ያስረዳል በመሆኑም ሥራ/ልማት የተጀመረውና የተገኘው ከፈጣሪያችን ከእግዚአብሔር ነው፡፡ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ከዚያም በቅደም ተከተል 22ቱን ፍጥረታት ከእሁድ እስከ ዓርብ በ6 ቀናት ፈጥሯል /ዘፍ 1፡1/ በአጠቃላይ ሥራ /ልማት ሃይማኖታዊ ግዴታ ነው በመሆኑም ቤተ ክርስቲያን እንደ እግዚአብሔር ትዕዛዝ […]