Skip to content
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት
Menu
ዋና ገጽ
ስለ ሀገረ ስብከቱ
የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት መልዕክት
የሀገረ ስብከቱ ግብና ተግባራት
የሀገረ ስብከት ታሪክ
ሰበካ ጉባኤውና ዓላማው
የልማት እንቅስቃሴዎች
ማህበራዊ ጉዳይ
አገልግሎቶች
የካህናት አገልግሎት
የምዕመናን አገልግሎት
ሰንበት ት/ቤት
አስተምህሮ
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት
ክርስቲያናዊ ህይወት
ስብከት
ቅዱሳት መካናት
መጻሕፍት
የብሉይ ኪዳን ትርጓሜ
የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜ
መጽሐፍተ ስንክሳር
መጽሐፍተ መነኮሳት
ሃይማኖተ አበው
መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
አስራ አራቱ ቅዳሴ
መጽሐፈ ግጻዌ
ያግኙን
ሀገረ ስብከቱን ይርዱ
Search for:
Search Button
የልማት እንቅስቃሴዎች
የዶሮ ልማት ፕሮጀክትን አስመልክቶ የውይይትና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃግብር ተካሄደ!
Posted on
December 26, 2025
January 8, 2026
ኤክቱስ ታኅሣሥ 17/2018 ዓ.ም በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በዲላ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን የተጀመረው የዶሮ ልማት ፕሮጀክት ውጤታማ እንዲሆን የደብሩ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ አስተዳደርና የልማት ኮሚቴ አባላት ለሥራው ልዩ ትኩረት እንዲሰጡ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃግብር ተካሄደ። ይህ የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃግብር የተካሄደው የሀገረ ስብከቱ ጳጳስና የቅዱስ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት መንፈሳዊ አገልግሎትን ከልማት ጋር የሚያቀናጅ የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀመረ!!!
Posted on
December 25, 2025
January 8, 2026
ኤክቱስ ታኅሣሥ 11/2018 ዓ.ም በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በዲላ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል እና በአንዲዳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም አብያተ ክርስቲያናት ገቢን ለማጠናከርና የአብነት ተማሪዎችን በቋሚነት ለመርዳት የታለመ የዶሮ እርባታ ፕሮጀክት በይፋ ተጀምሯል። ይህ ተስፋ ሰጪ የልማት ሥራ በዶ/ር ሙሉእመቤት ወርቁ አነሳሽነት እንዲሁም በላዕከ ወንጌል ያሬድ አደመ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ብፁዕ አቡነ ገሪማ በዲላ ደብረ ሰላም ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ያደረጉት የመስክ ጉብኝት!!
Posted on
July 31, 2025
July 31, 2025
በባለፈው ዓመት ብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እያንዳንዱ መሬት ጾም ማደር እንደሌለበት ባስተላለፉት መመሪያ መሰረት በሀገረ ስብከቱ ባሉ አጥብያ አቢያተ ክርስቲያናት የተሰሩ በርካታ የግብርና የልማት ሥራዎት እየተጎበኙ ይገኛሉ። በዚሁ መሰረት የዲላ ደብረ ሰላም ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን አንድ ሄክታር በላይ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የልማት እንቅስቃሴዎች
Posted on
November 3, 2024
November 5, 2024
የልማት እንቅስቃሴዎች November 27, 2012 ልማት በቤተክርስቲያን እንደ ተጀመረ ሥነ ፍጥረት በሰፊው ያስረዳል በመሆኑም ሥራ/ልማት የተጀመረውና የተገኘው ከፈጣሪያችን ከእግዚአብሔር ነው፡፡ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድረ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ ከዚያም በቅደም ተከተል 22ቱን ፍጥረታት ከእሁድ እስከ ዓርብ በ6 ቀናት ፈጥሯል /ዘፍ 1፡1/ በአጠቃላይ ሥራ /ልማት ሃይማኖታዊ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
Scroll to Top