፲፮ኛው ዙር የወጣቶች መርሃግብር በዲላ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሰኔ 28/2018 ዓ.ም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ተገኝታችሁ የመርሃግብሩ ተሳታፊዎች እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን! / Uncategorized / By Public Relation ኤክቱስ ሰኔ 26/2018 ዓ.ም