በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

ማስታወቂያ

ማስታወቂያ

የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት ለዲላ ደብረ ሰላም ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ በቋሚ ጸሐፊ መደብ ሠራተኛ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ የወጣውን መስፈርት ያሟላችሁ ብቻ የሥራ ልምድና የድጋፍ ደብዳቤ በመያዝ ማግሰኞ ጥር 5/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት በሀገረ ስብከቱ ጽሕፈት ቤት ለፈተና እንድትገኙ እየገለጽን በማስታወቂያው የተገለጸውን መሥፈርት የማያሟላ ተመዝጋቢ ለፈተና የማይቀመጥ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን። ኤክቱስ ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም

ማስታወቂያ Read More »

፲፩ኛው ዙር የወጣቶች መርሃግብር በዲላ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ስለተዘጋጀ ሁላችሁም እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!

ኤክቱስ ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም

፲፩ኛው ዙር የወጣቶች መርሃግብር በዲላ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ስለተዘጋጀ ሁላችሁም እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን! Read More »

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤና በዓለ ንግሥ በጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ከታኅሣሥ 17-19 2018 ዓ.ም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!

ኤክቱስ ታኅሣሥ 10/2018 ዓ.ም

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤና በዓለ ንግሥ በጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ከታኅሣሥ 17-19 2018 ዓ.ም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም እንድትሳተፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን! Read More »

የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ለመካነ ቅድስት ሥላሴ ወአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ ለዋለሜ ሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ለገደብ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ አብያተ ክርስቲያናት ለመጽሐፍ መምህራን የተዘጋጀ የፈተና ውጤት!

ኤክቱስ ታኅሣሥ 6/2018 ዓ.ም

የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ለመካነ ቅድስት ሥላሴ ወአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ፣ ለዋለሜ ሰዓሊተ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና ለገደብ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ አብያተ ክርስቲያናት ለመጽሐፍ መምህራን የተዘጋጀ የፈተና ውጤት! Read More »

Scroll to Top