Skip to content
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት
Menu
ዋና ገጽ
ስለ ሀገረ ስብከቱ
የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት መልዕክት
የሀገረ ስብከቱ ግብና ተግባራት
የሀገረ ስብከት ታሪክ
ሰበካ ጉባኤውና ዓላማው
የልማት እንቅስቃሴዎች
ማህበራዊ ጉዳይ
አገልግሎቶች
የካህናት አገልግሎት
የምዕመናን አገልግሎት
ሰንበት ት/ቤት
አስተምህሮ
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት
ክርስቲያናዊ ህይወት
ስብከት
ቅዱሳት መካናት
መጻሕፍት
የብሉይ ኪዳን ትርጓሜ
የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜ
መጽሐፍተ ስንክሳር
መጽሐፍተ መነኮሳት
ሃይማኖተ አበው
መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
አስራ አራቱ ቅዳሴ
መጽሐፈ ግጻዌ
ያግኙን
ሀገረ ስብከቱን ይርዱ
Search for:
Search Button
ስብከት
“ሰፍሐ እደዊሁ ለሕማም – እጆቹን ለሕማም ዘረጋ” ቅዳሴ ሐዋርያት
Posted on
November 18, 2025
January 6, 2026
እንኳን ለመድኃኔዓለም ጥንተ ስቅለት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ! Your Attractive Heading Your Attractive Heading የዛሬው በዓላችንን የምናከብርበት ምክንያት እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ያለውን ጥልቅ ፍቅር የገለጠው አንድያ ልጁን ወደ ምድር ልኮ በተቀበላቸው ጸዋትወ መከራን በማሰብ ነው። የመጨረሻ ፍቅሩንም ያሳየው በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞቶ ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን መከራን ...
ተጨማሪ ያንብቡ
“የተወደደው ባለ መድኃኒቱ ሉቃስ…ወንጌላዊ ።”ቆላስይስ 4፥14
Posted on
November 1, 2025
January 6, 2026
ሉቃስ ማለት በላቲኑ ትርጓሜ ብርሃናማ፣ ብርሃን የያዘ ማለት ነው፡፡ በትርጓሜ ወንጌል የተሰጠው ትርጉም ደግሞ ሉቃስ ማለት ዓቃቤ ሥራይ (ባለ መድኃኒት) ማለት ነው፣ ቀድሞ ዓቃቤ ሥራይ ዘሥጋ (ሥጋዊ ሐኪም) ነበር በኋላ ግን ዓቃቤ ሥራይ ዘነፍስ ( መንፈሳዊ ሐኪም) ሆኗልና፡፡ አንድም ተንሣኢ (ፈጣን) ማለት ነው ለስብከተ ወንጌል ይፋጠናልና፣ አንድም ...
ተጨማሪ ያንብቡ
“ወኀረዩ እስጢፋኖስሀ ብእሴ ዘምሉእ ሃይማኖተ ወመንፈሰ ቅዱሰ – በእምነትና በመንፈስቅዱስ የተሞላውን እስጢፋኖስን መረጡ” ሐዋ 6፥5
Posted on
November 1, 2025
January 6, 2026
እስጢፋኖስ ማለት አክሊል (ዘውድ)ማለት ነው።በአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን በሀገረ እስራኤል ተወልዷል።አባቱ ስምዖን እናቱ ሐና ይባላሉ። መጀመሪያ ከመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በኋላም ከቅዱሳን ሐዋርያት ተምሯል። የመልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ለመሆን የበቃ መንፈሳዊ ወጣት ነበር። ማቴ7፥17 በምእመናን ዘንድ መታመንንና መወደድን ያተረፈ፣ በወጣትነት ጊዜው በመንፈሳዊ ዕውቀትና በመንፈሳዊ ጥበብ ያደገ ፣በሃይማኖት ...
ተጨማሪ ያንብቡ
”በመልካም የተመሰከረላቸውን መንፈስ ቅዱስና ጥበብም የሞላባቸውን ሰባት ሰዎች ከእናንተ ምረጡ” (ሐዋ 6:3)በዚህ የአባቶቻችን የሐዋርያት መመሪያ መሠረት ከተመረጡ አገልጋዮች መካከል አንዱ ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ ነው።
Posted on
October 25, 2025
January 6, 2026
በመጋቤ ምሥጢር ጥበቡ አናጋው ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ እግዚአብሔር ልኮት ኢትዮጵያዊውን ጃንረባ ባኮስን ያጠመቀው ነው።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ታረክ፣ ምስረታ እና ልደት የሚያወሳ የታሪክም ሆነ የቤተክርስቲያን ምሁር ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስን እና ቅዱስ ባኮስን ሳያነሳ ማለፍ አይቻለውም፡፡ምክንያቱም በኢትዮጵያ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል እንዲሰበክ መነሻ የሆኑ ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የወንጌል ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ጾመ ፍልሰታ/ጾመ ማርያም/
Posted on
August 10, 2025
August 10, 2025
ፍልሰታ ማለት ፈለሰ፤ተሰደደ፤ተጓዘ፤ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ሄደ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ «ፈለሰት ማርያም እምዘይበሊ ኀበኢይበሊ፤ ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም፣ ከምድር ሕይወት ወደ ሰማያዊ ሕይወት፣ ተሻገረች» በማለት ፍልሰታ የሚለውን ቃል ትርጓሜ አመሥጥሮ ገልጾታል፡፡ ጾመ ፍልሰታ ከእመቤታችን ድንግል ማርያም ...
ተጨማሪ ያንብቡ
Scroll to Top