በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት የሰኔ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል የሚከበርባቸው አብያተ ክርስቲያናት!

ኤክቱስ ሰኔ 11/2018 ዓ.ም

በዲላና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት

1. ዲላ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን
2. በንቆ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

ይርጋጨፌ ወረዳ ቤተ ክህነት

3. ይርጋጨፌ ደብረ ሣህል ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

በኮቾሬ ገደብና ጮርሶ ወረዳዎች ቤተ ክህነት

4. ፍሥሓ ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

5. በንቆ ጎቲቲ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

በቡሌና ረጴ ወረዳዎች ቤተ ክህነት

6. ቡላ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

7. መንዶ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

ኮሬ ወረዳ ቤተ ክህነት

8. ቡኒቲ ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

9. ደርባ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

ቡርጂ ወረዳ ቤተ ክህነት

10. ላድሼ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን

“በዚያም ዘመን ስለ ሕዝብህ ልጆች የሚቆመው ታላቁ አለቃ ሚካኤል ይነሣል” ዳን ፲፪፥፩

Scroll to Top