የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት ለጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ወቅዱስ ፊልጶስ ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ ለጸሐፊ መደብ ሠራተኛ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ የተመዘገባችሁ ሰኞ ሰኔ 15/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በማስታወቂያው መሠረት የተሟላ ዶክመንት ያስገባችሁ ብቻ በሀገረ ስብከቱ ጽሕፈት ቤት ለፈተና እንድትቀርቡ ስንል እናስታውቃለን! / Uncategorized / By Public Relation ኤክቱስ ሰኔ 11/2018 ዓ.ም