Skip to content
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት
Menu
ዋና ገጽ
ስለ ሀገረ ስብከቱ
የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት መልዕክት
የሀገረ ስብከቱ ግብና ተግባራት
የሀገረ ስብከት ታሪክ
ሰበካ ጉባኤውና ዓላማው
የልማት እንቅስቃሴዎች
ማህበራዊ ጉዳይ
አገልግሎቶች
የካህናት አገልግሎት
የምዕመናን አገልግሎት
ሰንበት ት/ቤት
አስተምህሮ
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት
ክርስቲያናዊ ህይወት
ስብከት
ቅዱሳት መካናት
መጻሕፍት
የብሉይ ኪዳን ትርጓሜ
የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜ
መጽሐፍተ ስንክሳር
መጽሐፍተ መነኮሳት
ሃይማኖተ አበው
መጽሐፈ ቀሌምንጦስ
አስራ አራቱ ቅዳሴ
መጽሐፈ ግጻዌ
ያግኙን
ሀገረ ስብከቱን ይርዱ
Search for:
Search Button
ስብከት
<<ምልእዎንኬ ለእላ መሣብክት ማየ -ጋኖቹን ውኃ ሙሉአቸው >> ዮሐ 2:7
Posted on
January 20, 2026
January 20, 2026
➠ በወርኃ ጥር ከሚከበሩ ዐበይት በዓላት መካከል ጥር 12 ቀን የሚከበረው የገሊላ ክፍል በሆነችው በቃና ሰርግ ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ያደረገው ታላቅ ተአምር አንዱ ነው ።<<ነገርን ከስሩ ውኃን ከጥሩ >> እንዲሉ አበው ነገሩም እንዳህ ነበር ። አካል ከህልውና ተገልጾለት የሥላሴን አንድነት ሦስትነት በስፋትና በጥልቀት የተናገረው ነባቤ መለኮት በመባል ...
ተጨማሪ ያንብቡ
“ወነሥኡ ካህናት ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር ወሖሩ ቅድመ ሕዝብ” (የቃል ኪዳኑን ታቦት ይዘው በሕዝቡ ፊት አለፉ) ኢያ 3፥6
Posted on
January 18, 2026
January 18, 2026
ታቦቱ የእግዚአብሔር የቃል ኪዳን ታቦት በመባል ይጠራል፡፡ የብሉይ ኪዳኑ ታቦት አሁን ካለው የተለየ ነው፡፡ የብሉይ ኪዳኑን ታቦት የሚሸከሙት አራት ሰዎች ሆነው ነው፡፡ የአሁኑ ታቦት ምሥዋዕ በመባል ይጠራል፡፡ ለሥጋ ወደሙ መፈተቻነት የሚያገለግል ነው፡፡እስራኤላውያን ከግብፅ ወጥተው ወደ አገራቸው በሚያደርጉት ጉዞ የዮርዳኖስ ወንዝ ፊታቸው ተደንቅሮ አላሳልፍ አላቸው፡፡ ታቦቱ በአንድ ሰው ...
ተጨማሪ ያንብቡ
“ሰፍሐ እደዊሁ ለሕማም – እጆቹን ለሕማም ዘረጋ” ቅዳሴ ሐዋርያት
Posted on
November 18, 2025
January 6, 2026
እንኳን ለመድኃኔዓለም ጥንተ ስቅለት በዓል አደረሰን አደረሳችሁ! Your Attractive Heading Your Attractive Heading የዛሬው በዓላችንን የምናከብርበት ምክንያት እግዚአብሔር ለሰው ልጅ ያለውን ጥልቅ ፍቅር የገለጠው አንድያ ልጁን ወደ ምድር ልኮ በተቀበላቸው ጸዋትወ መከራን በማሰብ ነው። የመጨረሻ ፍቅሩንም ያሳየው በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞቶ ነው። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን መከራን ...
ተጨማሪ ያንብቡ
“የተወደደው ባለ መድኃኒቱ ሉቃስ…ወንጌላዊ ።”ቆላስይስ 4፥14
Posted on
November 1, 2025
January 6, 2026
ሉቃስ ማለት በላቲኑ ትርጓሜ ብርሃናማ፣ ብርሃን የያዘ ማለት ነው፡፡ በትርጓሜ ወንጌል የተሰጠው ትርጉም ደግሞ ሉቃስ ማለት ዓቃቤ ሥራይ (ባለ መድኃኒት) ማለት ነው፣ ቀድሞ ዓቃቤ ሥራይ ዘሥጋ (ሥጋዊ ሐኪም) ነበር በኋላ ግን ዓቃቤ ሥራይ ዘነፍስ ( መንፈሳዊ ሐኪም) ሆኗልና፡፡ አንድም ተንሣኢ (ፈጣን) ማለት ነው ለስብከተ ወንጌል ይፋጠናልና፣ አንድም ...
ተጨማሪ ያንብቡ
“ወኀረዩ እስጢፋኖስሀ ብእሴ ዘምሉእ ሃይማኖተ ወመንፈሰ ቅዱሰ – በእምነትና በመንፈስቅዱስ የተሞላውን እስጢፋኖስን መረጡ” ሐዋ 6፥5
Posted on
November 1, 2025
January 6, 2026
እስጢፋኖስ ማለት አክሊል (ዘውድ)ማለት ነው።በአንደኛው መቶ ክፍለ ዘመን በሀገረ እስራኤል ተወልዷል።አባቱ ስምዖን እናቱ ሐና ይባላሉ። መጀመሪያ ከመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በኋላም ከቅዱሳን ሐዋርያት ተምሯል። የመልካም ዛፍ መልካም ፍሬ ለመሆን የበቃ መንፈሳዊ ወጣት ነበር። ማቴ7፥17 በምእመናን ዘንድ መታመንንና መወደድን ያተረፈ፣ በወጣትነት ጊዜው በመንፈሳዊ ዕውቀትና በመንፈሳዊ ጥበብ ያደገ ፣በሃይማኖት ...
ተጨማሪ ያንብቡ
Scroll to Top