፲፭ኛው ዙር የወጣቶች መርሃግብር በዲላ ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ግንቦት 30/2018 ዓ.ም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ተገኝታችሁ የመርሃግብሩ ተሳታፊዎች እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን! / Uncategorized / By Public Relation ኤክቱስ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም