ኤክቱስ ጳጉሜን 1/2018 ዓ.ም
በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በይርጋጨፌ ወረዳ ቤተ ክህነት በይርጋጨፌ ደብረ ታቦር አማኑኤል ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ሩጫ ተከናወነ።
በመርሃግብሩ የወረዳ ቤተ ክህነቱ ዋና ጸሐፊ መጋቤ ኃይማኖት ብዙአየሁ ዳመነ፣ አቶ ዮሴፍ የይርጋጨፌ ከተማ ምክትል ከንቲባ፣ የይርጋጨፌ ከተማ ሰላምና ጸጥታ ይስማሸዋ ዘለቀ፣ የደብሩ አስተዳዳሪ መጋቤ ሥርዓት አክሊሉ ነጋሽ፣ የአድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ካህናትና ምዕመናን ተገኝተዋል።
