በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

ስምንት አዳዲስ አማንያን ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ!

ኤክቱስ ሐምሌ 6/2018 ዓ.ም

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በዲላና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት በሻራ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ከዚህ ቀደም የሌላ ቤተ እምነት ተከታዮች የነበሩ ስምንት አዳዲስ አማንያን ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አግኝተዋል።

Scroll to Top