በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በኮቾሬ፣ ገደብና ጮርሶ ወረዳዎች ቤተ ክህነት በገደብ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የጻድቁ የአቡነ ተክለኃይማኖትን በዓለ እረፍት ምክንያት በማድረግ ከነሐሴ 22 እስከ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም ድረስ ዐቢይ መንፈሳዊ ጉባኤ ስለተዘጋጀ ሁላችሁም እንድትሳተፉ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!

ኤክቱስ ነሐሴ 09/2018 ዓ.ም

Scroll to Top