በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

ሦስት አዳዲስ አማንያን በጥምቀት የሥላሴን ልጅነት አገኙ!

ኤክቱስ ነሐሴ 6/2018 ዓ.ም

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በዲላና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት በዲላ ሰዓሊተ ምሕረት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ሦስት አዳዲስ አማንያን በዛሬው ዕለት ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አግኝተዋል።

Scroll to Top