በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል የሚከበርባቸው አብያተ ክርስቲያናት!

ኤክቱስ ሐምሌ 18/2018 ዓ.ም

በዲላና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት

  1. ጪጩ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን

በይርጋጨፌ ወረዳ ቤተ ክህነት

  1. አፉርሳ ደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን

በኮቾሬ ገደብና ጮርሶ ወረዳዎች ቤተ ክህነት

  1. ፍሥሓ ገነት ደብረ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል
  2. ሞራ ቅዱስ ገብርኤል

በቡሌና ረጴ ወረዳዎች ቤተ ክህነት

  1. ረሳ ቅዱስ ገብርኤል

በኮሬ ዞን ወረዳ ቤተ ክህነት

  1. ቆሬ ቅዱስ ገብርኤል

በቡርጂ ዞን ወረዳ ቤተ ክህነት

  1. ሶያማ ደብረ ሣህል ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን

“እነሆ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎች አያለሁ ምንም አላቆሰላቸውም የአራተኛውም መልክ የአማልክትን ልጅ ይመስላል”

ዳን ፫፥፺፩

Scroll to Top