ታላቅ በዓለ ንግሥና መንፈሳዊ ጉባኤ በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በዲላና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት በወናጎ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ከሰኔ 19 – 21/ 2018 ዓ.ም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም እንድትሳተፉ መንፈሳዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን! / Uncategorized / By Public Relation ኤክቱስ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም “የእግዚአብሔር ድምጽ ከተማይቱን ይጠራታል”ሚክ ፮፥፱