በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

ሃያ ሁለት አዳዲስ አማንያን በጥምቀት የሥላሴን ልጅነት አገኙ!

ኤክቱስ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በኮሬ ዞን ወረዳ ቤተ ክህነት በደርባ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በትናንትናው በቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል ዕለት ሃያ ሁለት አዳዲስ አማንያን በጥምቀት የሥላሴ ልጅነትን አግኝተዋል።

መረጃው የደብሩ ሕዝብ ግንኙነት ነው።

Scroll to Top