ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በእደ ዮሐንስ በፈለገ ዮርዳኖስ የተጠመቀበት ዓመታዊ የጥምቀት በዓል በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በዲላ ከተማ ብፁዕ አቡነ ገሪማ የሀገረ ስብከቱ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ተከብሯል! / Uncategorized / By Public Relation ኤክቱስ ጥር 11/2018 ዓ.ም