በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ገሪማ ከአዲስአበባና ከሀዋሳ የመጡ የቤተክርስቲያን ልጆች ጋር በሀገረ ስብከቱ አጠቃላይ ጉዳዮች ጋር ውይይት አደረጉ !!

የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ገሪማ ከአዲስአበባና ከሀዋሳ የመጡ የቤተክርስቲያን ልጆች ጋር በሀገረ ስብከቱ አጠቃላይ ጉዳዮች ጋር ውይይት አደረጉ ብፁዕነታቸዉ በሀገረ ስብከቱ ላለፉት ሁለት አመታት ታቅደው እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን እንዲሁም በቀጣይ የሚተገበሩ ስራዎችን ለታዳሚዉ ገለፃ አድርገዋል ።

ተሳታፊዎችም ከተደረገዉ ገለጻ በመነሳት በብፁዕ አቡነ ገሪማ ገለፃ በመደረጉ መገረማቸዉን እና አብሪዉ የሚችሉትን ሁሉ ለማገዝ እንደሚፈልጉ ቃል ገብተዋል። በመጨረሻም በግንባታ ላይ የሚገኝዉን መንበረ ጵጵስና የተጎበኝ ሲሆን በነበረው ቆይታ ደስተኛ እንደሆኑ በመግለጽ ከአንድ ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ብር በላይ (1,200.000…) ቃል ገብተዋል። #ብፁዕነታቸዉም ድጋፍ ያደረጉትን አመስግነዉ

በቀጣይም ከሀገረ ስብከቱ ጎን በመቆም በሀሳብም በገንዘብም አቅም በፈቀደ ሁሉ አብረዉ እንዲያገለግሉ ጥሪ አቅርበዉ በፀሎት ተፈፅሟል።

Scroll to Top