በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በኮሬ ወረዳ ቤተክህነት ሥር በሚገኘው በኬረዳ ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ሐምሌ7/2017 ዓ.ም በቅድስት ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል ላይ 19 ኢአማንያን ተጠምቀው የሥላሴ ልጅነትን አግኝተዋል ።

ኤክቱስ ሐምሌ 8/2017 ዓ.ም
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት