በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

አዲስ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ለመሥራት የሚያስችል የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ!

ኤክቱስ ጥምቅት 22/2019 ዓ.ም

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በኮሬ ዞን ወረዳ ቤተ ክህነት በቆሬ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አዲስ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያን ለመሥራት የሚያችል የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል።

መርሃግብሩ በመልአከ ሰላም ቆሞስ አባ ዮሐንስ ምሕረቱ የሀገረ ስብከቱ የመንፈሳዊ ትምህርትና የካህናት አገልግሎት ክፍል ኃላፊ መሪነት የተከናወነ ሲሆን በመርሃግብሩ የወረዳ ቤተ ክህነቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታረቀኝ ሙቃ፣ ካህናትና ዲያቆናት፣ የአከባቢው ምዕመናን ተገኝተዋል።

Scroll to Top