በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በቀን 26/02/2018 ዓ.ም በወጣው የሒሳብ ባለሙያ ክፍት የሥራ መደብ አመልካቾችን ለመቀበል ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል። በዚሁ መሠረት መስፈርቱን አሟልታችሁ ለውድድር የቀረባችሁ አመልካቾች ጠቅላላ ውጤት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ባስቀመጥነው ውጤታችሁን ለመግለጽ እንወዳለን። / Uncategorized / By Public Relation ኤክቱስ ኅዳር 24/2018 ዓ.ም