በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

ማስታወቂያ

የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽሕፈት ቤት ለዲላ ደብረ ሰላም ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤ በቋሚ ጸሐፊ መደብ ሠራተኛ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ የወጣውን መስፈርት ያሟላችሁ ብቻ የሥራ ልምድና የድጋፍ ደብዳቤ በመያዝ ማግሰኞ ጥር 5/2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4:00 ሰዓት በሀገረ ስብከቱ ጽሕፈት ቤት ለፈተና እንድትገኙ እየገለጽን በማስታወቂያው የተገለጸውን መሥፈርት የማያሟላ ተመዝጋቢ ለፈተና የማይቀመጥ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።

ኤክቱስ ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም

Scroll to Top