ኤክቱስ የካቲት 16/2018 ዓ.ም
የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ለሚያስገነባው የመንበረ ጵጵስና ግንባታ ገቢ ማስገኛ ሎተሪ በዛሬው ዕለት በብፁዕ አቡነ ገሪማ የሀገረ ስብከቱ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በይርጋጨፌ ደብረ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን በዐውደ ምሕረት ይፋ ሆኗል።
1ኛ ዕጣ ሞተር ሳይክል ………18025
2ኛ ዕጣ ፍሪጅ………………….12875
3ኛ ቴሌቭዥን…………………..12041
4ኛ ምስለ ፍቁር ወልዳ…………12521
5ኛ መጽሐፍ ቅዱስ……………004140
6ኛ መዝገበ ጸሎት…………006147 ነው።
ዕጣው የደረሳችሁ በሀገረ ስብከቱ ጽሕፈት ቤት በአካል በመቅረብ መውሰድ እንደምትችሉ ተገልጿል።


Pingback: dapoxetine hydrochloride
Pingback: metoprolol used for
Pingback: reglan
Pingback: buy stromectol online uk
Pingback: doxycycline mono
Pingback: mirtazapine 7.5 mg price
Pingback: dutasteride for hair loss uk
Pingback: vibramycin cost