በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

የሀገረ  ስብከቱ  የህግ አገልግሎት ክፍል ሥራና ኀላፊነት

፩. ከበላይ አካል የሚወጡ ህጎች ደንቦች ድንጋጌዎች ውሳኔዎችና መመሪያዎች ለካህናትና ለምዕመናን እንዲያውቁትና እንዲያጠኑት ያደርጋል፡፡

፪. የሀገረ ስብከቱን ህግና ሥርዓት ተከትሎ በክብረ በዓል ቀን ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ከመንግስትና ህዝባዊ ድርጅቶ ጋር በመተባበር የበዓሉን ሥነ ሥርዓት ያስከብራል፡፡

፫. ማንኛውንም መንፈሳዊና ሥጋዊ ህግ ነክ ጉዳዮችን ይከታተላል ለሀገረ ስብከቱ አስተዳደር ጉባኤ የምክር አገልግሎት ይሰጣል እንዲሁም ሀገረ ስብከቱን ወክሎ በማናቸውም የህግ አካል ዘንድ ይከራከራል ፡፡

Scroll to Top
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት