ኤክቱስ የካቲት 15/2018 ዓ.ም
በብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል መሪነት በዲላና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት ወደ ኦቲልቾ የስብከተ ወንጌል ኬላ በተዘጋጀው የእግር ጉዞ ላይ ተጓዦች በተለያዩ ርእሰ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል።
ውይይቱ በአምስት ምድብ ማለትም የቅዱስ ማቴዎስ፣ የቅዱስ ማርቆስ፣ የቅዱስ ሉቃስ፣ የቅዱስ ዮሐንስና የቅዱስ እስጢፋኖስ ምድብ ተከፋፍሎ ውይይት ተደርጓል።
የመጀመርያው ርእሰ ጉዳይ በገጠር አብያተ ክርስቲያናት የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን ለማጠናከር ምን እንደሚጠበቅ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በከተማ የሚገኙ ምዕመናን ወደ ገጠሪቱ ቤተ ክርስቲያን በመሄድ የአገልግሎቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ ምን ማድረግ እንደሚገባ በተጨማሪም ምዕመናንን መንፈሳዊ ዕውቀት እንዳይኖራቸው የሚያደርጋቸው ተግዳሮቶች ምን እንደሆኑ በሰፊው በመወያየት የተለያዩ ምክረ ሃሳቦች ቀርበዋል።

Pingback: cefixime
Pingback: zoloft generic 50 mg
Pingback: esomeprazole magnesium 40 mg tablet
Pingback: finasteride diagnosis
Pingback: fincar 5 mg tablet 10
Pingback: mounjaro semaglutida ou tirzepatida
Pingback: propecia health risks
Pingback: terbinafine dosage insights
Pingback: toradol safety overview
Pingback: minoxidil evidence‑based summary
Pingback: minoxidil pk study
Pingback: sildenafil mechanism details
Pingback: vardenafil typical side effects