ብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በሀገረ ስብከቱ እየተከናወኑ ባሉ ስራዎችና በቀጣይ በሚተገበሩ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት አደረጉ ።
ውይይቱ ከተደረገ በኋላም በአንዲዳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን የሚገኘውን አብነት ት/ቤት ፣አዲስ እየተገነባ የሚገኘዉን መንበረ ጵጵስናና በውስጡ እየለማ የሚገኘውን የጎሮ አትክልትና
የሀገረ ስብከቱን ጽ/ቤት ተጎብኝቷል።


