የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት መልዕክት

የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት መልዕክት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ጥንታዊት ታሪካዊትና ብሔራዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በረዥም ዘመንጉዞዋ ያበረከተችው እሴት ለአፍሪካዊያን መኩሪያና ለመላው ዓለም በታሪክ መዝገብ ከፍተኛሥፍራየሚሰጣት ቤተክርስቲያን ናት፡፡በሀገራችን  የሚገኙት ጥንታውያን ገዳማትና አድባራት ከመንፈሳዊ አገልግሎታቸው ባሻገር ለሀገሪቱ ማንነት የስኬት ውጤትዋና መሠረቶች ናቸው፡፡ የተወደዳችሁ ምዕመናን!የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እንደ አንድ ትልቅ ሃይማኖታዊ ተቋምነቷ ለሀገሪቱ ሰፊ ሥራን አበርክታለች፣ እያበረከተችም […]

የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት መልዕክት Read More »