የካህናት አገልግሎት፣ ኃላፊነትና ተግባር

የካህናት አገልግሎት፣ ኃላፊነትና ተግባር የካህናት ኃላፊነትና ተግባር ቀድሞ መጻህፍተ ህግጋት ሳይጻፉ በብሉይ ሆነ በሐዲስ ኪዳን ከዘመነ አበው ጀምሮ እንደየዘመኑ አፈጻጸሙ ይለያይ እንጂ ሰፊ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ በመሠረቱ ክህነት፣ ጠቅለል ባለ መልኩ ሲታይ፣ ማስተማር፣ በአጠቃላይ የእግዚአብሔር እንደራሴ መሆን ሕዝብን ለማገልግልና ለመጠበቅ፣ ሕዝባውያን ወይም ምዕመናን ሊፈጽሙዋቸው የማይችሉትን አገልግሎቶች ለማበርከት ከእግዚአብሔር ለተጠሩና ለተመረጡ ሰዎች የሚሰጥ መንፈሳዊ ኃይል እንደሆነ እናውቃለን፡፡ […]

የካህናት አገልግሎት፣ ኃላፊነትና ተግባር Read More »