ታሪካዊ ቦታዎች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የእምነት ማዕከል ብቻ ሳትሆን የምጣኔ ሀብታዊ፤ማህበራዊ፤ሥነ ጥበባዊ፤የሥልጣኔ እና የነገሥታት ገድሎች ዜና መዋዕሎች መረጃ ማዕከል ናት፡፡ለምሳሌ ያህል ፡-የአኩሱም፤ላሊበላ፤ደብረ ብርሃን ሥላሴ ፤ጣና ሀይቅ እና የመሳሉትን ከብዙ በጥቂቱ መጥቀስ ይቻላል፡፡
በአዲስ አበባም ታሪካዊና አስደናቁ የሆኑ ታሪካዊ ቦታዎች በብዛት የገኛሉ ምንም እንኳን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት ሁሉም ታሪካዊ ቤተመዛክርት ቢሆኑም ቤተመዘክር ሠርተው በቤተመዘክርነት ደረጃ ከሚያስጎበኙ ገዳማትና አድባራት መካከል፡-
ታሪካዊ ቦታዎች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን Read More »