ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ምንድን ነው?

፩. ሥርዓት ቤተ ክርስቲያን  ምንድን ነው? ሥርዓት “ሠርዐ” ሠራ ከሚለው የግዕዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ደንብ፣ አሠራር፣ መርሐ ግብር ማለት ነው። ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ስንልም የቤተ ክርስቲያን ዕቅድ፣ የቤተ ክርስቲያን አሠራር መርሐ ግብር ወይንም ደንብ ማለታችን ነው። ሥርዓት የሚከተሉት ጥቅሞች አሉት፦ ሥራን ወጥ በሆነ መልኩ ለመፈጸም ማንኛውንም ነገር ወጥና ዘላቂ በሆነ መልኩ ለመሥራት ከየት ተጀምሮ […]

ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ምንድን ነው? Read More »