በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓል ብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በተገኙበት በይርጋጨፌ ወረዳ ቤተ ክህነት በገርቦታ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እየተከበረ ይገኛል።

ኤክቱስ ኅዳር 07/2019 ዓ.ም

Scroll to Top