በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

ብፁዕ አቡነ ገሪማ ወደ ገደብ ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው!

ኤክቱስ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም

ብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የጻድቁ የአቡነ ተክለ ሃይማኖትን የእረፍት በዓል በማስመልከት በኮቾሬ፣ ገደብና ጮርሶ ወረዳዎች ቤተ ክህነት በገደብ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ለሦስት ቀን በተዘጋጀው መንፈሳዊ ጉባኤ አስመልክቶ ወደ ገደብ ከተማ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

Scroll to Top