በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

ታቦታት ከባሕረ ጥምቀት ወደ አብያተ ክርስቲያናት ጉዞ አደረጉ!

አክቱስ ጥር 11/2018 ዓ.ም

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በመንበረ ጵጵስናና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት በዲላ ከተማ የጥምቀት በዓል አራት አብያተ ክርስቲያናት ማለትም የመዝገበ ምሕረት ቅድስት ልደታ ለማርያም፣ የዳግማዊት ጌቴሴማኒ በዓታ ለማርያም፣ ጎላ ቅዱስ ራጉኤል እና የዲላ ደብረ ሰላም ቅዱስ ዑራኤል አብያተ ክርስቲያናት ታቦታት ከባሕረ ጥምቀት ወደ አብያተ ክርስቲያናት ጉዞ አድርገዋል።

Scroll to Top