በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

8 አዳዲስ አማንያን ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አገኙ!

ኤክቱስ ጳጉሜን 3/2018 ዓ.ም

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በኮቾሬ ገደብና ጮርሶ ወረዳዎች ቤተ ክህነት በኦኖንቾ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን በዛሬው ዕለት ስምንት አዳዲስ አማንያን ተጠምቀው የሥላሴን ልጅነት አግኝተዋል።

ተጠማቂያኑ ከዚህ ቀደም መሠረታዊ የቅድመ ጥምቀት ትምህርት ሲማሩ የቆዩ መሆናቸው ተገልጿል።

Scroll to Top