በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

​🔔 የዕጣ ማውጫ ቀን ማሳሰቢያ!

የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ​የመንበረ ጵጵስና ሕንጻ ግንባታ ዕጣ የካቲት 16 በይርጋጨፌ ደብረ ምሕረት ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን በሕዝብ ፊት በይፋ ይወጣል።

በዕለቱ ዕጣ የማውጣት ሥነ ሥርዓቱን በገጻችን በቀጥታ ሥርጭት (Live) የምናስተላልፍ መሆኑን እየገለጽን ሁላችሁም እንድትከታተሉን እናሳውቃለን።

Scroll to Top