የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓል ብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በተገኙበት በይርጋጨፌ ወረዳ ቤተ ክህነት በገርቦታ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እየተከበረ ይገኛል። / Uncategorized / By Public Relation ኤክቱስ ኅዳር 07/2019 ዓ.ም