የሀገረ ስብከቱ ዕቅድና ልማት ክፍል ሥራና ኃላፊነት
፩.የሀገረ ስብከቱን የአጭር የመካከለኛና የረጅም ጊዜ ዕቅድ ያወጣል አፈጻጸሙንም ለአስተዳደር ጉባኤ ያቀርባል
፪. በሀገረ ስብከቱ ሥራ የአብያተ ክርስቲያናት የይዞታ ቦታዎች ከመመሪያ ወጪ የበላይ አካል ሳይፈቅድ ለሦስተኛ ወገን እንዳይሰጡ ይቆጣጠራል ይከታተላል
፫.የሥራውን ውጤት በሚመለከት በየሦስት ወር ለአስተዳር ጉባኤ ሪፖርት ያቀርባል
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት