በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

አስራ ስምንት አዳዲስ አማንያን የሥላሴን ልጅነት አገኙ!

ኤክቱስ ታኅሣሥ 19/2018 ዓ.ም

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በኮሬ ወረዳ ቤተ ክህነት በቆሬ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የታላቁ መልአክ የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ የንግሥ በዓል በደመቀ ሁኔታ ተከብሯል።

በበዓሉ አስራ ስምንት አዳዲስ አማንያን በጥምቀት የሥላሴን ልጅነት አግኝተዋል።

መረጃውን ያደረሱን የወረዳ ቤተ ክህነቱ ዋና ጸሐፊ ናቸው።

Scroll to Top