በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የጥቅምት ሃያ ሰባት የጥንተ ስቅለቱ ዓመታዊ በዓል የሚከበርባቸው አብያተ ክርስቲያናት!

ኤክቱስ ጥቅምት 26/2019 ዓ.ም

  1. አንዲዳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን
  2. ሻራ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን
  3. ጭርቁ ደብረ ታቦር መድኃኔዓለም
  4. ዑዴሳ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን
  5. ጨለለቅቱ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም
  6. የሮ መድኃኔዓለም
  7. ጩሊሴ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም
  8. በረቅ መድኃኔዓለም
  9. ቡሌ መድኃኔዓለም

“እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ ስለበደላችንም ደቀቀ የድኅነታችን ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበር በእርሱም ቁስል እኛ ተፈወስን”

ኢሳ ፶፫፥፭

Scroll to Top