Skip to content
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት
Menu
ዋና ገጽ
ስለ ሀገረ ስብከቱ
የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት መልዕክት
የሀገረ ስብከቱ ግብና ተግባራት
የሀገረ ስብከት ታሪክ
ሰበካ ጉባኤውና ዓላማው
የልማት እንቅስቃሴዎች
ማህበራዊ ጉዳይ
አገልግሎቶች
የካህናት አገልግሎት
የምዕመናን አገልግሎት
ሰንበት ት/ቤት
አስተምህሮ
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
መሰረታዊ የሃይማኖት ትምህርት
ክርስቲያናዊ ህይወት
ስብከት
ቅዱሳት መካናት
መጻሕፍት
ያግኙን
ሀገረ ስብከቱን ይርዱ
Search for:
Search Button
ስብከት
ጾመ ፍልሰታ/ጾመ ማርያም/
Posted on
August 10, 2025
August 10, 2025
ፍልሰታ ማለት ፈለሰ፤ተሰደደ፤ተጓዘ፤ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ሄደ ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ቃል ሲሆን ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ «ፈለሰት ማርያም እምዘይበሊ ኀበኢይበሊ፤ ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ዓለም ወደማያልፈው ዓለም፣ ከምድር ሕይወት ወደ ሰማያዊ ሕይወት፣ ተሻገረች» በማለት ፍልሰታ የሚለውን ቃል ትርጓሜ አመሥጥሮ ገልጾታል፡፡ ጾመ ፍልሰታ ከእመቤታችን ድንግል ማርያም ...
ተጨማሪ ያንብቡ
የአቋም መግለጫ
Posted on
July 31, 2025
July 31, 2025
“ዝክረ ወንጌል ወዝክረ ሊቃውንት”በሚል መሪ ቃል በስብከተ ወንጌልና ሐዋርያዊ ተልዕኮ መምሪያ ከትምህርትና ማሰልጠኛ መምሪያ ጋር በመሆን ያዘጋጀው የሁለት ቀናት የምክክር ጉባኤ የአቋም መግለጫ አውጥቷል የአቋም መግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ይነበባል፦ “ዘአዘዞሙ ለአበዊነ፡፡ ከመ ይንግሩ ለደቂቆሙ፡፡ ወከመ ያእምር ካልእ ትውልድ፡፡ ደቂቅ እለ ይትወለዱ ወይትነሥኡ፡፡ ወይዜንው ለደቂቆሙ፡፡” ለልጆቻቸው ያስታወቁ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
ከትንሣኤ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜዎች
Posted on
May 6, 2025
May 6, 2025
ከትንሣኤ በኋላ ያሉ ዕለታት ስያሜዎች ከትንሣኤ ሌሊት ፩ ሰዓት ጀምሮ እስከ ዳግም ትንሣኤ ያለው ሳምንት የፉሲካ ምሥጢር የተገለጠበት፤ ከግብፅ ወደ ምድረርስት ከሲኦል ወደ ገነት መሻገርን የሚያመላክት ሳምንት ነው። ለፉሲካ የሚታረደውም በግ ፉሲካ ይባላል (ዘዳ. ፲፮÷፪:፭÷፮)፤ ፉሲካ ማለት ደግሞ ማለፍ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትም ሳምንት የፉሲካ ሳምንት ነበር፤ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
“ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አታሸነፍ” (ሮሜ ፲፪፥፳፩)
Posted on
November 2, 2024
November 25, 2024
“ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አታሸነፍ” (ሮሜ ፲፪፥፳፩) መምህር ሳምሶን ወርቁጥር ፲፯፤ ፳፻፲፭ ዓመተ ምሕረት ክፉና በጎ የሰው ልጆች ባሕርያት ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ እግዚአብሔር ዓለምን ሲፈጥር ለመልካም ነበረ፡፡ (ዘፍ.፩፥፲፪) ምንም እንኳን የፍጥረት አክሊል የሆነው ሰው ነጻ ፈቃዱን ተጠቅሞ ከብርሃን ጨለማን፣ ከሕይወት ሞትን፣ ከመታዘዝ አለመታዘዝን ቢመርጥም እግዚአብሔር አምላክ ...
ተጨማሪ ያንብቡ
Scroll to Top