በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

ልዩ መንፈሳዊ የእግር ጉዞ ጥቂት ምዕመናን ብቻ ወደሚገኙበት ወደ ኦቲልቾ የስብከተ ወንጌል ኬላ

በብፁዕ አቡነ ገሪማ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል መሪነት በቀን 15/6/2018 ዓ/ም በዕለተ እሁድ የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ስለሚካሄድ ሁላችሁም በዕለቱ እንድትገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!

የጉዞ መነሻ አንዲዳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን

Scroll to Top