በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

የሀገረ ስብከቱ የአኃዛዊ መረጃ (ስታትስቲክስ) ክፍል ሥራና ኀላፊነት

 ፩. በሀገረ ስብከቱ ያሉ የምዕመናን መረጃ፣መዝገበ ልደትና ጥምቀት፣መዝገበ ህያዋን፣መዝገበ ሙታን እንዲሰራባቸው ያደርጋል፡፡

፪.በሀገረ ስብከቱ ያሉ አድባራትና አጥቢያ አብያተክርስቲያናት ማንኛውንም መረጃ ተመዝግቦ እንዲያዝ ያደርጋል፡፡

፫. በየዓመቱ መጨረሻ በህይወት ያሉቱን የሞቱን፣ አዳዲስ የተጠመቁትን እና ወደ ሌላ ቤተ እምነት የፈለሱትን  መረጃን ፣ለአስተዳደር ጉባኤ ያቀርባል፡፡

Scroll to Top
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት