በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

የሀገረ ስብከቱ የሰበካ ጉባኤ ማደራጃ ክፍል ተግባራና ኀላፊነት

፩. በሀገረ ስብከቱ ስር ባሉት አብያተ ክርስቲያናት  በቃለ ዓዋዲው መሰረት የተመረጡ የሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤያት  የአገልግሎት  ጊዜያቸው  ሲያበቃ  አዳዲስ የሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤያት እንዲመረጡ ማድረግ፤

፪. አዲስ ለሚመረጡ የሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር  ጉባኤ አባላት ስለ ቃለ ዓዋዲው ስልጠና መስጠት፤

፫. አዳዲስ በሚሰሩ አቢያተክርስቲያናት የሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤ ማቋቋም ፤

፬. በሀገረ ስብከቱ ስር ባሉ አብያተ ክርስቲያናት  በቃለ ዓዋዲው መሰረት የተመረጡ የሰበካ መንፈሳዊ አስተዳደር ጉባኤያት የሚጠበቅባቸውን ተግባራት እንዲፈጽሙ ማገዝ እና መከታተል፤

፭. ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃ በአጥቢያ፤በወረዳ ቤተክህነት እና በሀገረ ስብከት  እንዲመዘገብ እና እንዲደራጅ ማድረግ፤

Scroll to Top
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት