ታላቅ መንፈሳዊ በዓለ ንግሥና መንፈሳዊ ጉባኤ በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በመንበረ ጵጵስናና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር በሚገኘው በዲላ ዳግማዊት ጌቴሴማኒ በዓታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያን ከታህሳስ 2 እስከ 5 ድረስ ስለተዘጋጀ ሁላችሁም እንድትገኙ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ ጥሪዋን ታስተላልፋለች። / Uncategorized / By Public Relation ኤክቱስ ኅዳር 22/2018 ዓ.ም