በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

ብፁዕ አቡነ ገሪማ ለሰብአዊነት ድጋፍ የሚውል የገንዘብ ልገሳ አደረጉ!

ኤክቱስ የካቲት 24/2018 ዓ.ም

ብፁዕ አቡነ ገሪማ ​የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለጀመረው “አንድ ብር ለሰብዓዊነት” የገቢ ማሰባሰቢያ ዘመቻ የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል። ብፁዕነታቸው ለዘመቻው ስኬት 10,000 (አስር ሺህ) ብር የለገሱ ሲሆን፣ በተጨማሪም 2,000 (ሁለት ሺህ) ብር በመክፈል የማኅበሩ የዕድሜ ልክ አባል ሆነዋል።

​ይህ የገንዘብ ድጋፍ የተበረከተው የጌዴኦ ዞን ቀይ መስቀል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለአንድ ወር የሚቆይ የሀብት ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው። ብፁዕነታቸው በወቅቱ ባስተላለፉት መልእክት እንዲህ ያሉ ሰብአዊ ተግባራት በችግር ውስጥ ለሚገኙ ወገኖች ያላቸውን ፋይዳ በማብራራት ማኅበሩ እያከናወነ ያለውን ተግባር እንደሚያደንቁ ገልጸዋል።

​በተጨማሪም ብፁዕነታቸው በመላው በጌዴኦ ዞን የሚገኙ ሁሉም በዚህ የበጎ አድራጎት ጥሪ ላይ በንቃት እንዲሳተፉ አባታዊ ጥሪ አቅርበዋል። ድጋፉ የተቸገሩ ወገኖችን ሕይወት ለመታደግና ሰብአዊ ቀውሶችን ለመቀነስ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚኖረውም ብፁዕነታቸው አስገንዝበዋል።

17 thoughts on “ብፁዕ አቡነ ገሪማ ለሰብአዊነት ድጋፍ የሚውል የገንዘብ ልገሳ አደረጉ!”

  1. Pingback: finasteride hair loss

  2. Pingback: finasteride generic

  3. Pingback: zyloprim generico precio

  4. Pingback: doxycycline vibramycin doryx

  5. Pingback: zudena 200 udenafil tablet

  6. Pingback: lasix water pill 40 mg

  7. Pingback: cenforce 100 reddit

  8. Pingback: semaglutide effetti collaterali

  9. Pingback: topiramate uses in tamil

  10. Pingback: ozempic lawsuit payout

  11. Pingback: tadalafil workout reddit

  12. Pingback: acyclovir skin sensitivity

  13. Pingback: ic bupropion hcl xl 150

  14. Pingback: terbinafine side effects page

  15. Pingback: toradol short term prescribing info

  16. Pingback: ivermectin medical breakdown

  17. Pingback: ivermectin treatment FAQ

Comments are closed.

Scroll to Top