በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ የጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት

ልዩ መንፈሳዊ የእግር ጉዞ

በጌዴኦ ኮሬና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በዲላና ወናጎ ወረዳ ቤተ ክህነት ሥር በሚገኘው የኦቲልቾ የስብከተ ወንጌል ኬላ በብፁዕ አቡነ ገሪማ የሀገረ ስብከቱ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል መሪነት የካቲት 15/2018 ዓ.ም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም ምዕመናን በቦታው ተገኝታችሁ የጉዞው ተሳታፊ እንድትሆኑ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስም መንፈሳዊ መልእክታችንን እናስተላልፋለን!

የጉዞ ቀን- የካቲት 15/2018 ዓ.ም ዕለተ ሰንበት
የጉዞው ሰዓት – ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት
መነሻ ቦታ – የአንዲዳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን
መድረሻ ቦታ – የኦቲልቾ የስብከተ ወንጌል ኬላ

8 thoughts on “ልዩ መንፈሳዊ የእግር ጉዞ”

  1. Pingback: levitra

  2. Pingback: zpack

  3. Pingback: levitra medication

  4. Pingback: linezolid cost us

  5. Pingback: doxycycline 100 mg tablet

  6. Pingback: diflucan over the counter south africa

  7. Pingback: lasix diuretic injection

  8. Pingback: clozapin

Comments are closed.

Scroll to Top